Skip navigation
st. Mary's University Institutional Repository St. Mary's University Institutional Repository

Please use this identifier to cite or link to this item: http://hdl.handle.net/123456789/807
Full metadata record
DC FieldValueLanguage
dc.contributor.authorAባተ, ተስፋዬ-
dc.date.accessioned2016-06-22T07:50:20Z-
dc.date.available2016-06-22T07:50:20Z-
dc.date.issued2012-06-
dc.identifier.urihttp://hdl.handle.net/123456789/807-
dc.description.abstractየስሚ ስሚ ማስረጃ ስለ Aንድ ኩነት Eውነትነት ችሎት ያልቀረበ ሰው የገለፀውን ሌላው ሰው ችሎት በመቅረብ የሚሰጠው የምስክርነት ማስረጃ ነው፡፡ የስሚ ስሚ ማስረጃ በ‘ኮመን ሎው’ Eና በ‘ሲቪል ሎው’ ምን ያህል ቅቡልነት Eንዳለው ይህ ጽሁፍ ይመረምራል፡፡ የስሚ ስሚ ማስረጃ በIትዮጵያ ተቀባይነት ሊኖረው ይገባል ወይስ Aይገባም? የሚለው ጥያቄ የዚህ ጽሁፍ ጭብጥ ነው፡፡ ንጽጽራዊ የጥናት ዘዴን በመጠቀም የ‘ኮመን ሎው’ Eና ‘ሲቪል ሎው’ ሕጎችና ተሞክሮዎች ተጢነዋል፡፡ ስለ ጭብጡ በI.ፌ.ዲ.ሪ ሕገመንግሥት፣ በወንጀል ፍትሕ ፖሊሲ፣ Eንዲሁም በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ Eና በወ/ሥ/ሥ/ሕግ፣ Eንዲሁም በሌሎች ሕጎች የተደነገጉት ተመርምረዋል፤ በተለያዩ ጊዜያት በፍ/ቤቶች የተሰጡ ውሳኔዎችም ተዳስሰዋል፡፡ የስሚ ስሚ በIትዮጵያ ቅቡልነት Aለው ወይስ የለውም ለሚለው ጭብጥ በሚሰጡ ሁለት Aስተያየቶች ላይ ትንተና ቀርቧል፡፡ በI.ፌ.ዲ.ሪ. ሕገመንግሥት Aንቀጽ 20(4) መሠረት የወንጀል ተከሳሾች የቀረቡባቸውን ማስረጃዎች የመጋፈጥ መብት ያላቸው በመሆኑና የI.ፌ.ዲ.ሪ. የወንጀል ፍትሕ ፖሊሲም ይህንኑ ስለሚያጠናክር የስሚ ስሚ ማስረጃ በመርህ ደረጃ (in principle) ተቀባይነት Eንዳይኖረውና በግልፅ በተደነገጉ ልዩ ሁኔታዎች (exceptions) ብቻ ቅቡል Eንዲሆን ማድረግ Eንደሚያስፈልግ ፀሀፊው ያምናል፡፡en_US
dc.language.isoenen_US
dc.publisherSt. Mary's Universityen_US
dc.subjectየስሚ ስሚ ማስረጃ፣ የባለሙያ ማስረጃ፣ Aካባቢያዊ ማስረጃ፣ የስሚ ስሚ ደንብ፣ የስሚስሚ ማስረጃ በIትዮጵያen_US
dc.titleMIZAN LAW REVIEW Vol. 6 No.1 የስሚ ስሚ ማስረጃ (HEARSAY EVIDENCE)en_US
dc.typeArticleen_US
Appears in Collections:Mizan Law Review

Files in This Item:
File Description SizeFormat 
የስሚ ስሚ ማስረጃ (HEARSAY EVIDENCE).pdf409.45 kBAdobe PDFView/Open
Show simple item record


Items in DSpace are protected by copyright, with all rights reserved, unless otherwise indicated.