DC Field | Value | Language |
dc.contributor.author | Ashagre, Aschalew | - |
dc.date.accessioned | 2017-01-12T07:39:21Z | - |
dc.date.available | 2017-01-12T07:39:21Z | - |
dc.date.issued | 2014-09 | - |
dc.identifier.uri | http://hdl.handle.net/123456789/2764 | - |
dc.description.abstract | በማንኛውም ዘመናዊ የታክስ ሥርዓት ውስጥ በታክስ Aስገቢው ባለሥልጣንና በታክስ
ከፋዮች መካከል ልዩ ልዩ Aለመግባባቶች Eንደሚከሰቱ Eሙን ነው፡፡ ስለሆነም
ማንኛውም የታክስ ሥርዓት Eነዚህ Aለመግባባቶች የሚፈቱባቸው ሕጋዊና ተቋማዊ
ማEቀፎችን መዘርጋትና ሥራቸውን በትክክል Eንዲሠሩ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡ በEኛ
ሀገርም ዘመናዊ የታክስ ሕጎች ከታወጁበት ጊዜ ጀምሮ Eስካሁን ድረስ በታክስ
Aስገቢው ባለሥልጣንና በታክስ ከፋዮች መካከል የሚነሱ Aለመግባባቶች
የሚስተናገዱባቸው የሕግና የተቋማት ማEቀፎች ተዘርግተዋል፡፡ የዚህ Aጭር ጽሑፍ
ዋና ዓላማ Aሁን በIትጵያ ተግባራዊ የተደረጉት የታክስ ከፋዮች ቅሬታ Aፈታት
ሥርዓቶች የታክስ ከፋዩን ቅሬታዎች Aስተማማኝና ሚዛናዊ በሆነ መልኩ
በማስተናገድ፣ የታክስ ከፋዩን የመሰማትና ፍትሕ የማግኘት መብት በተሟላ መልኩ
ለማረጋገጥ የሚያስችሉ መሆን Aለመሆናቸውን መመርመር ነው፡፡ ይህ ጸሐፊ በዚህ
የምርምር ሥራ Eንደተገነዘበው በIትዮጵያ ውስጥ የተዘረጉት የታክስ ከፋዮች ቅሬታ
የሚፈቱባቸው ሥርዓቶች ለታክስ Aስገቢው ባለሥልጣን ጥቅም ያደሉ በመሆናቸው
የታክስ ከፋዩን ቅሬታዎች ፍትሐዊ በሆነ መልኩ በማስተናገድ የታክስ ከፋዩን ፍትሕ
የማግኘት መብት በAስተማማኝ ሁኔታ የሚያረጋግጡ Aይደሉም፡፡ በመሆኑም Eንደዚህ
ፀሐፊ Aመለካከት የታክስ ከፋዩን የመሰማትና ፍትሕ የማግኘት የማይገሰስ መብት
ትርጉም ባለው ሁኔታ ለማረጋግጥ ሚዛናዊ የሆነ የታክስ ቅሬታ Aፈታት ሥርዓት
መዘርጋት Aስፈላጊ ስለሆነ Aሁን ያለውን የታክስ ከፋዮች ቅሬታ Aፈታት ሥርዓት
Eንደገና መፈተሽና ማሻሻል ያስፈልጋል፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.publisher | St. Mary's University | en_US |
dc.subject | ታክስ፣ ግብር፣ ታክስ ከፋይ፣ የታክስ ከፋይ ቅሬታ፣ የታክስ ከፋይ ቅሬታ Aፈታት፣ Aጣሪ ኮሚቴ፣ የግብር ይግባኝ ጉባኤ፣ ይግባኝ፣ የሕግ ስህተት፣ የማስረዳት ሸክም፡፡ | en_US |
dc.title | Vol. 8, No.1: የታክስ ከፋዮች ቅሬታ Aፈታት ሥርዓት በIትዮጵያ | en_US |
dc.type | Article | en_US |
Appears in Collections: | Mizan Law Review
|