DC Field | Value | Language |
dc.contributor.author | አባተ, በተስፋዬ | - |
dc.date.accessioned | 2016-06-24T08:35:14Z | - |
dc.date.available | 2016-06-24T08:35:14Z | - |
dc.date.issued | 2012-06 | - |
dc.identifier.uri | http://hdl.handle.net/123456789/1375 | - |
dc.description.abstract | የስሚ ስሚ ማስረጃ ስለ Aንድ ኩነት እውነትነት ችሎት ያልቀረበ ሰው የገለፀውን
ሌላው ሰው ችሎት በመቅረብ የሚሰጠው የምስክርነት ማስረጃ ነው፡፡ የስሚ ስሚ
ማስረጃ በ‘ኮመን ሎው’ እና በ‘ሲቪል ሎው’ ምን ያህል ቅቡልነት እንዳለው ይህ ጽሁፍ
ይመረምራል፡፡ የስሚ ስሚ ማስረጃ በIትዮጵያ ተቀባይነት ሊኖረው ይገባል ወይስ
Aይገባም? የሚለው ጥያቄ የዚህ ጽሁፍ ጭብጥ ነው፡፡ ንጽጽራዊ የጥናት ዘዴን
በመጠቀም የ‘ኮመን ሎው’ Eና ‘ሲቪል ሎው’ ሕጎችና ተሞክሮዎች ተጢነዋል፡፡ ስለ
ጭብጡ በI.ፌ.ዲ.ሪ ሕገመንግሥት፣ በወንጀል ፍትሕ ፖሊሲ፣ Eንዲሁም
በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ Eና በወ/ሥ/ሥ/ሕግ፣ Eንዲሁም በሌሎች ሕጎች የተደነገጉት
ተመርምረዋል፤ በተለያዩ ጊዜያት በፍ/ቤቶች የተሰጡ ውሳኔዎችም ተዳስሰዋል፡፡ የስሚ
ስሚ በIትዮጵያ ቅቡልነት አለው ወይስ የለውም ለሚለው ጭብጥ በሚሰጡ ሁለት
Aስተያየቶች ላይ ትንተና ቀርቧል፡፡ በI.ፌ.ዲ.ሪ. ሕገመንግሥት Aንቀጽ 20(4)
መሠረት የወንጀል ተከሳሾች የቀረቡባቸውን ማስረጃዎች የመጋፈጥ መብት ያላቸው
በመሆኑና የI.ፌ.ዲ.ሪ. የወንጀል ፍትሕ ፖሊሲም ይህንኑ ስለሚያጠናክር የስሚ ስሚ
ማስረጃ በመርህ ደረጃ (in principle) ተቀባይነት እንዳይኖረውና በግልፅ በተደነገጉ ልዩ
ሁኔታዎች (exceptions) ብቻ ቅቡል እንዲሆን ማድረግ እንደሚያስፈልግ ፀሀፊው
ያምናል፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en | en_US |
dc.publisher | St. Mary's University | en_US |
dc.subject | የስሚ ስሚ ማስረጃ፣ የባለሙያ ማስረጃ፣ Aካባቢያዊ ማስረጃ፣ የስሚ ስሚ ደንብ፣ የስሚስሚ ማስረጃ በኢትዮጵያ | en_US |
dc.title | Vol 6. No 1 የስሚ ስሚ ማስረጃ (HEARSAY EVIDENCE) | en_US |
dc.type | Article | en_US |
Appears in Collections: | Mizan Law Review
|